Saturday, September 12, 2009

እውነቱን ተናግሮ ካመሹበት ማደር

ማህበረ ቅዱሳን ማን ነው? ከየት መጣ? በማንስ ተመሰረተ? አላማውስ ምንድን ነው? በአሁን ወቅትስ ምን እያደረገ ይገኛል? የሚያውቁትን እውነት በማሳወቅ ቤተ ክርስቲያናችንን እናድን።

54 comments:

  1. Ewnetu I tank you very much you send this blog in Deje Betbet blogs. They are deleting any good comments talking about MK(MS). Any way we are not stop to teling the truth, ether way. Because God is the truth. In the future I wiil send about MS, number one big problem for our church. (MK)is The century of ferisawiyan.

    Ewnetu: please be strong, you are not alone in this topic. There is a lot..lot..lot of Tewahedo christians with you. "Ewnetna Negat Eyadere Yegeletal" Ones MK exposed, It will continue solveing our church problem.

    Egziabher Kegna Gar newe..Amen.

    ReplyDelete
  2. Ewnetu / Ewnet (Egziabher) hulun yegeletal.

    ReplyDelete
  3. Since this blog is new people don't know about it. Please pass this blog address to all people you know.

    ReplyDelete
  4. I wiil send this blog every one I know.
    " Joro yalew yesma."

    Thank you.

    ReplyDelete
  5. Balege neh

    Yesewu balege

    ReplyDelete
  6. MK. Balege said is Balege

    ReplyDelete
  7. part one
    who is menafek?
    “መናፍቅ”፦ የብዙዎችን ልብ የሰበረና ያደማ፣ የብዙዎች ቤት ያፈረሰ፣ ብዙዎችን ከሀገር ያፈናቀለ፣ የበርካታ ንጹሐን ደቀ-መዛሙርትና ሊቃውንተ ቤተ-ክርስትያን አካል ያጎደለና ደም ያፈሰሰ፣ ቁጥራቸው በርከት ያሉ አባቶች ካህናት ወንድሞች ዲያቆናት አሰረ ክህነታቸው አስጥሎ ሜዳ ላይ የጣለ ቅጽል ሥም።
    መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው? ቃሉ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባር ላይ የዋለስ መቼና በማን ነበር? በመሠረቱ አንድን ሰው በትምህርቱ ኑፋቄ ተገኝቶበታል ተብሎ ከቤተ-ክርስትያን ህብረትም ሆነ ከማኅበረ-ምእመናን የሚለየው ምን ዓይነት አስተምህሮ አምኖ (ተቀብሎ) የተገኘ እንደሆነ ነው? ይህም ሆኖ የማውገዝም ሆነ የመለየት ህጋዊ ሥልጣን ያለው ማን ነው?
    መናፍቅ ማለት ይላል የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት (7ኛ እትም 1996 ዓ.ም) ገጽ 38 በአንድ ኃይማኖት ውስጥ የተለየ ትምህርትን ተከታትሎ በመጠራጠር መለያየትን የሚፈጥርንና የሚወግን ሲል መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ በማያሻማ መልኩ መናፍቅ ማን ነው? ለሚለው ጥያቄ መናፍቅነትን በእንዲህ ዓይነት መልኩ ያስቀምጠዋል።
    አንደኛ፦ “ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።” እንዲል የያዕቆብ ወንድም ይሁዳ በመልዕክቱ ቁ.4 ላይ ይህ ማለት ጵጥሮስ በሐዋርያት ሥራ ምዕ.4፥12 የተናገረውን ቃል “መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ሥም ከሰማይ በታች ሌላ የለም” የሚለውን ቃል አዳፍነው ለሰው ልጅ መዳን የጌታችን መድኃኒታችን ደም ሳይበቃ ቀርቶ ቢጤ የሚያበጁለት ናቸው መናፍቃን ማለት ብሎ በግልጽ የሚያስተምረን።
    ሁለተኛ፦ መናፍቅ ማለት በ2ኛ ጴጥሮስ 2፥1 ላይ “ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል።” መናፍቅ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስን የሚሰብክ ሳይሆን የሚያስክድ፣ አጥፍቶ ጠፊ፣ አሰዳቢ ልዩ ምልክቶቹ ናቸው። ታድያ ማን ነው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያንን እያሰደበ ያለ? ወንጌል ሰባኪ ወይስ ዜና ዘጋቢ?
    ሦስተኛ፦ “ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።” (1ኛ ዮሐ. 2፥22,23) መናፍቅ ማለት ይህ ነው “መጻህፍትን ብትመረምሩ እነርሱም ስለ እኔ ይመሰክራሉ” አንዲል ይቅር ህይወታቸው መጻህፍቶቻቸው እንኳ ሳይቀሩ አፈር አፈር በሚሉ ቃላት የትሞሉ ሞት ሞት የሚሸቱ አበበ በሶ በላ ዓይነቱ ዘገባ እንጂ የክርስቶስ ኢየሱስ የምሥራች የማይናገሩ ናቸው። መናፍቅ ማን ነው? ወልድን በህይወቱና በትምህርቱ የሚያሳይ ደቀ-መዝሙር ወይስ የእግዚአብሔር መንፈስ የተለየው የአካን ዘር የአራት ኪሎ ጎበዝ?

    ReplyDelete
  8. part two
    እንግዲህ ቃሉ ለመጀመርያ ጊዜ ሥራ ላይ የዋለበትና “መናፍቅ” ተብሎ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መልካም ስሙና ዝናው የጠፋ ታላቁ የጌታ ሐዋርያ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስና ትምህርቱን ስንመለከት ደግሞ ይህን ይመስላል።
    የታሪኩ መነሻ የምናገኘው በሐዋ. ሥራ ምዕ. 24፥4-6 ሲሆን ሙሉ የቃሉ ይዘት ደግሞ ይህን ይመስላል። “ይህ ሰው በሽታ ሆኖ በዓለም ባሉት አይሁድ ሁሉ ሁከት ሲያስነሣ፥ የመናፍቃን የናዝራውያን ወገን መሪ ሆኖ አግኝተነዋልና፤ መቅደስንም ደግሞ ሊያረክስ ሲሞክር ያዝነው፥ እንደ ሕጋችንም እንፈርድበት ዘንድ ወደድን።” እንዲል በዚህ ቃል መሰረት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በአይሁዳውያን ከቀረቡለት 3ት ዓበይት ክሶች አንዱ ኃይማኖታዊ ይዞታ ያለው ክስ ነው ይኸውም “የመናፍቃን የናዝራውያን ወገን መሪ ሆኖ አግኝተነዋልና” ሲሉ። መናፍቅ የሚለው ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ይዘው ክስ የመሰረቱ አይሁዳውያን ሲሆኑ ይህን ስም ተሎጥፎበት በንጉሡ ፊት የቀረበ ደግሞ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ነበር።
    እውነት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ “መናፍቅ” ነው ወይ? ከተባለስ ምንፍቅናው በማን ላይ ነበር በሰዎች (በድርጅት) ላይ? ወይስ በእግዚአብሔር ላይ ነበር? በሰዎች ዘንድ መናፍቅ ተብሎ መሰደቡ ትርጉም ባይሰጠው ነው እንጂ እንዲህም ባላለ ነበር “ነገር ግን ይህን እመሰክርልሃለሁ፤ በሕጉ ያለውን በነቢያትም የተጻፉትን ሁሉ አምኜ የአባቶቼን አምላክ እነርሱ ኑፋቄ ብለው እንደሚጠሩት መንገድ አመልካለሁ” ሲል የማያመቻምች መልስ የሰጠ።
    “መናፍቅ” የተባለው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ማለት ከልጅነት ዕድሜው ጅምሮ በአይሁዱ የመጻህፍት ምሁር (አዋቂ) በገማልያ እግር ሥር ቁጭ ብሎ ብሉያትን የተማረ፣ የሙሴን ህግ ጠንቅቆ የሚያውቅ፣ መጻህፍትን በሰባት አቅጣጫ አንብቦ የሚተረጉም ብልህ ጭምትና አዋቂ፣ በተአምራታዊ መንገድ የጌታ ሐዋርያ የሆነ ሰው ነበር “መናፍቅ” የተባለ። ጥያቄው ይህ ሰው “መናፍቅ” ከተባለ እውነተኛ አማኝ ማን ሊሆን ነው? “ነፍስ እውቀት የሌላት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም” ያለ ራሱ እግዚአብሔር ነውና ደንቆሮው ሊሆን አይችልም። ታድያ ማን ነው? እርስዎስ አፍ አውጥተው መናፍቅ የሚሉት ማንን ነው? በእምነቱና በእውቀቱ ብልጫ ያለው ወይስ … ?
    ኑፋቄና የቤተ-ክርስትያን ታሪክ፦ በቤተ-ክርስትያን ታሪክ ሰፊና የጎላ ታሪክ ካላቸው ክስተቶች መካከል አንዱ ነው በተላያዩ ዘመናት የተለያዩ ሰዎች በተለይ በክርስቶስ ኢየሱስ ፍጹም አምላክነትና ክርስቶስ ኢየሱስ ከእግዚአብሔር አብ ጋር ያለውን ግኑኝነት በተመለከተ ቤተ-ክርስትያን ብዙ ሰጣ ገባ አሳልፋለች እነሆም ይህ ሁሉ ፈታኝ ታሪክ ተሻግራ ዛሬ ደረሰች እስከ ክርስቶስ መምጣትም ጸንታ ትኖራለች።
    በቤተ-ክርስትያን መካከል ከተፈጠሩ የስህተት ትምህርቶች አንዱን ስንመለከት በ325 ዓ.ም የተነሳ አንድ በእስክንድርያ ቤተ-ክርስትያን ይገኝ የነበረ አርዮስ የተባለ ሰው ቀዳሚ ሰው ሆኖ እናገኘዋለን ትምህርቱም “ወልድ ፍጡር ነው” የሚል መነሻ ኃሳብ ኑሮት በአጠቃላይ ትምህርተ ሥላሴን የሚቃወም ሰው ነበር። አርዮስ ቀደም ብሎ ይህን ትምህርት አንግቦ ስቶ ስያስት ከስህተት ትምህርቱ አንዲመለስ በተደጋጋሚ የተመከረ ቢሆንም “እምነቴ ነው!” በማለት አሻፈረኝ ብለዋል የቤተ-ክርስትያን አባቶችና ሊቃውንት በተገኙበት በ325 ዓ.ም በኒቅያ በተሰየመ ጉባኤም ይህንኑ እምነት ይዞ ነበር የቀረበው አሁንም ቢሆን ከዚህ የስህተት ትምህርት እንዲመለስ ለቀረበለት ጥያቄ እንቢ በማለቱ ከቤተ-ክርስትያን ህብረት እንዲወገዝ ተደረገ።
    ሌሎችም በተለያዩ ጊዜያት የተካሄዱ ጉባአያትም ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያላቸው። በ381 ዓ.ም በቁስጥንጥንያ የተካሄደው ጉባኤም ክህደቱ የሥላሴን ህልውና ማዕከል ያደረገ የመንፈስ ቅዱስ ፍጹም ገጽና ፍጹም አምላክነት የሚቃወም ነበር ይህንን ትምህርት በቤተ-ክርስትያን ተወገዘ። ቤተ-ክርስትያን

    ReplyDelete
  9. part 3
    ከጥንት
    ጀምራ በመኸከልዋ ለሚፈጠረው የአስተምህሮ ችግር ስትፈታ እንዲሁ በዋዛ ፈዛዛም አልነበረም። ኑፋቄ አለበት የስህተት ትምህርት ተገኝቶበታል የሚባል ሰው የተገኘም እንደሆነ በሚመለከታቸው አካላት ተጠይቆ የተባለውን ሁሉ ነኝ ብሎ ቢገኝ እንኳ ትመክራለች ትገስጻለች እንጂ ለመፍረድ አትቾኩልም እንዲህ ዓይነት ውሳኔ የወሰደችበትም በታሪክ አናገኝም። በምክርዋና በተግሳጽዋ አልመለስ ብሎ ራሱን የገለጠ እንደ ሆነ ግን ለተቀሩት ንጹሐን ተከታዮችዋ ደህንነት ስትል ይህን ታደርጋለች።
    ኑፋቄና የዘመናችን ቤተ-ክርስትያን፦ ቤተ-ክርስትያን ያው ቤተ-ክርስትያን ናት በደሙ የመሰረታት ጌታ “ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” (ዕብ. 13፥8) ተብሎ ተጽፎአልና። የቤተ-ክርስትያን ባለቤት ስህተት የማያውቀ ፍጹም አምላክ ከመሆኑ የተነሳ ቤተ-ክርስትያን በራስዋ ትናንት ችግር እንዳልፈጠረች ሁሉ ዛሬም ለወደፊቱም ችግር አትፈጥርም። በቤተ-ክርስትያን ባለቤትና በደሙ በዋጀው ህዝብ ፊት የሚቆሙ ባለአደሮች ድክመትና አደራን በአግባቡ አለመወጣት የተነሣ ግን ችግር እንዲፈጠር ቀዳሚ ሚና ይጫወታል።
    አፈር በዱቄት ይስቃል ሆነና ነገሩ ጣታቸው ሳይማሩ በተማሩ ላይ፣ ዓይናቸው ሳይጠሩ በተጠሩ ላይ፣ ሁለ መናቸው ሳይቀቡ በተቀቡ ላይ ተነስተው ሳይወገዙ አውጋዞች የሆኑ ሸማቂዎች ይህን ዓይነቱ ክፍት የሥራ ዕድል አግኝተው እንጀራቸው መጋገር ከጀመሩ ዓመታት አስቆጥረዋል። ዛሬ ቀደምት የቤተ-ክርስትያን አባቶች ሐዋርያት አሰር ሥር ተከትለው ነቢያት እንደተነበዩት ሐዋርያት እንዳስተማሩት መጻህፍት እንደሚመሰክሩት ጸንተው በቆሙ ደቀ-መዛሙርት ሊቃውንተ ቤተ-ክርስትያን መምህራን ላይ “ማኅበረ ቅዱሳን” በመባል የሚታወቀው ደም የተጠማ ዛር የመግደል፣ ክቡር ሥማቸውና ዝናቸውን ጥላሸት የመቀባትና፣ ሥም የማጥፋት ዘመቻቸውን ከመቼውም ጊዜ በላይ አጣጥፎውታል።
    ይህ ማኅበር ምንም እንኳ ለጊዜው በመንፈሳዊነት ሥም በቤተ-ክርስትያን ጉያ ሥር ተወሽቆ ውጫዊ ማንነቱ አሳምሮና ደምቆ እጥፍ ዝርግት እያለ አልሚ መሳይ አጥፊ ግቡ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን ታሪክ ለማበላሸትና ልጆችዎን ለመበተን ሰርጎ የገባ ለመሆኖ አንድና ሁለት የለውም። ለዚህም ዘመቻው እንደ ቀዳሚ አጀንዳ አድርጎ ከፍተኛ የሆነ ትኩረት ሰጥቶ ሌተቀን ደፋ ቀና እያለበት ያለው ጉዳይ ቢኖር የዋኁን ህዝብ አልሁ አለሁ እያለ እንዳልበላው፣ ተልዕኮየን በጊዜውና ያለ አንዳች ግርግር እንዳልፈጽም ነቅተው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን ምእመን ያነቁብኛል ችግር ይፈጥሩብኛ በአጠቃላይ ለአጀንዳዬ እንቅፋት ይፈጥሩብኛል ብሎ የሚጠራጠራቸው የቤተ-ክርስትያኒትዋ ከፍተኛ አመራር ቦታ ላይ የተቀመጡ ሊቃነጳጳት በተለይ ደግሞ ሰባክያነ ወንጌል እንዲሁም ደግሞ ከቤተ-ክርስትያኒትዋ ከፍተኛ መንፈሳዊ ተቋማት ተመርቀው የሚወጡ ደቀ-መዛሙርት የዚህ አጀንዳ ሰለባ ናቸው። በኃይማኖት ሥም ባልዋሉበት “መናፍቅ” ነው እየተባሉ ተወግሮውም ሆነ ተቀጥቅጠው ተገፍተው ከቤተ-ክርስትያን እንዲጠፉ ማድረግና ለዝርፍያ መንገድ መጥረግ ነው።
    አዎ! እውነቱ ይህ ነው በዚህ ማኅበር እኩይ ምግባርና ክፉ ምክር “መናፍቅ” እየተባሉ በየሜዳው የወደቁ አባቶች ካህናት ወንድሞች ዲያቆናት ደቀ-መዛሙርት ምን ኃይማኖታዊ ህጸጽ ተግኝቶባቸው ነው? እርሶስ አፍዎትን ያላቀቁ እንደሆኑ ሲባል ሰምተው በአሉ ነው? ወይስ እውነት እንደተባለ አግኝተውበት ነው? የዘንዶ ምላስ የታጠቀ ማኅበር አፉን ሲያላቅቅ ተከትለው አፎትን የከፈቱ? ኧረ ለመሆኑ የትኛው የሚመለከተው አካል በይንዋቸው ነው ተከትለው ድንጋይ የሚወረውሩ?
    የምታምነውን እወቅ ማለት “መናፍቅ” ያሰኛል ወይ?
     መናፍቅ የሥጋ ሥራ፣ እውቀትና ምኞት በቤተ-ክርስያን በመዝራት ነፍሳትን የሚያደናግር ነው።
     መናፍቅ በሚመስል ነገር ተከናንቦ መንታ መንገድ ላይ የሚያወጣ አታላይ ነው።

    ReplyDelete
  10. part 4
     መናፍቅ ያልተገራ ልብ ይዞ በለዘበ ምላሱ የሚታወቅ ገዳይ ነው።
     መናፍቃን በፍርድ መንፈስ ተሞልተው የምህረት በር የሚዘጉ አረመኔዎች ናቸው።
     መናፍቃን እግዚአብሔር ልብን እንደሚመዝን ዘንግተው በሰው ፊት የሚትጉ አስመሳዮች ናቸው።
     መናፍቃን በመንፈሳዊነት ሥም ሥጋዊ ኃሳባቸው የሚፈጽሙ ሸማቂዎች ናቸው።
     መናፍቃን ሰማያዊ እውቀት የሚያሳድዱ ደንቆሮዎች ናቸው።
     መናፍቅ ማለት የራሱ የሆነ ነገር የሌለው በተውሶ በትር (ትምህርት፣ ስብከት፣ መዝሙር) የሚክለፈለፍ ኮብላይ ነው።
    ውድ አንባቢ ሆይ! ይህ ሁሉ ከመንፈስ ቅዱስ ያይደለ የሥጋ የሆነ ሥራ እውነት “መናፍቃን” እየተባሉ ያለ ቤተ-ክርስትያኒትዋ ህጋዊ ብይን እንዲሁ በሚገለሉ የእግዚአብሔር ባርያዎች የሚታዩ ባህሪዎች ናቸው ወይስ ጊዜና ዕድል አጋጥሞት እጁን በንጹሐን ደም ያጨማለቀ ለግላዊ አጀንዳው “መናፍቃን” እያለ በሚያስብለን ገፊና ገዳይ የሰይጣን ማኅበር “ማኅበረ ቅዱሳን” የሚንጸባረቅ የህይወት ፍሬ?
    ደግሞስ ሰው በስህተትና በድካም ቢገኝ ከገባበትና ከወደቀበት ስህተት ይመለስ ዘንድ ይመከራል እንጂ ስንሻው ተገኘ እየተባለ ይገፋል ወይ? በደከሙና በወደቁ ወንጆችም ሴቶችም የእግዚአብሔር ሰዎች ዱላ ማንሳትስ የማን ትምህርት ነው?
    “ያዕቆብ የርስቱ ገመድ ነው በምድረበዳ በጥማት የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው ከበበው ተጠነቀቀለትም እንደ ዓይኑ ብሌን ጠበቀው እግዚአብሔር ብቻውን መራው ከእርሱ ሌላ አምላክ አልነበረም በምድር ከፍታ ላይ አወጣው የእርሻውን ፍሬ በላ ከዓለትም ድንጋይ በሚገኝ ማር ከጭንጫው ድንጋይ በሚገኝ ዘይት አጠጣው” ይህ ብቻም አይደለም የእግዚአብሔር እጅ በጠላቶቹ ላይም ነበረች። ደስ ይበልህ አንተ ንጹህ ሳለ ተሰድበህ ተዋርደህ ተገፍተህና ተተፍቶብህ በሸለቆ ያለኸው ታማኝ ባርያ እንኳን በዝሙት፣ በስርቆትና በሥጋ ስራ እንከን ተገኝቶብህ አልትገፋህ፤ ስለ ወንጌል ዘርህን ተሸክመህ እያለቀስኽ እንደ ወጣህ ሁሉ ነዶህን ተሸክመህ በክብር በደስታ የምትመለስበት ቀን ሩቅ አይሆንምና ጉልበትህ ሐዘናን ትካዜ አይብላው። በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም በሰልፉ የበረታ ብርቱና ኃያል “የባርያዎቼን ደም እበቀላለሁ” (ዘዳ. 32፥41) ያለ ሰማይ ዝፋኑ ምድር የእግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው!
    ደግሞም ይህን እወቅ ቤተ-ክርስትያን ማለት የደጃዝማች ወይንም የቀኝ አዝማች ርስት አይደለችም! ሰው በሥጋ አባቱ ቤት የወደደውን እንደሚያደርግ እንዲሁ ግለ-ሰቦች በቤተክርስትያን የወደዱትን የሚያደርጉባት ቤት አይደለችም! ቤተ-ክርትያን በሙሉ ልብ በክርስቶስ ኢየሱስ ጌትነትና አምላክነት ያመኑት ነፍሳት ቤት ናት። ሰዎች በግል አቋማቸው በዚች ቤት ወዳጅና ጠላት በማለት አንዱን አስወጥተውና ጥለው ሌላውን እሽርሩ ብለው የሚቀመጡበት ምክንያት የላቸውም ለማን ሩቅ ለማን ደግሞ ቅርብ ብትሆን ነው? ደግሞ ማን ብርቱ ማንስ ደካማ ቢሆን ነው? አንዱ ተገፍቶ ሌላው የሚንከባለለው?
    የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ሀገራችንና ቤተ-ክርስትያናችን ይጠብቅ!
    ከፍ ካለው በላይ ከፍ ያለ አለ!

    ReplyDelete
  11. Min yitebeslih
    yesewu kentu
    arios

    adios
    ola
    komosta

    ReplyDelete
  12. please would you write
    a little bit in englsh?

    12 + chich

    Yetawwukaleh duros neger newu yetemarkewu enji meche englizigna temark,,,

    Maferia neh

    ReplyDelete
  13. ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም ውደ እንባቢ አዎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንም ብትሆን ማህበረ ሰይጣን እና መሰሎቹ ተጠራርገው ወተው በፍቅርና በእምነት በአንድነት በይቅርታ በሱባኤ አዲስ አመት ካልተጀመረ ከንቱ ልፋት ነው ስለዚህ ልብ ያላችሁ የተዋህዶ እምነተት ይቁርጥ ቀን ልጆች እናታችሁን ከወደዳችሃት ድረሱላት እንደ ካንሰር ሆኖ ሊያጠፋት ከተነሳው የማህበረ እርኩሳን ሴራ አድኗት በነ መለስ ዜናዊ ሚስቶች እና በነ አባ ተከስተ የሚመራ የካንሰር ማህበር በቤተ ክርስቲያን ላይ ጦሩን የሰበቀው ከማያምኑ መናፍቃን እና የተዋህዶን ጥፋት ከሚጠብቁ ሃሳዊ ሰባኪያን ጳጳሳት ዲያቆናት እና የወያኔ አባላት ጋር በመሆን ነው

    አይን እያላችሁ ያማታዩ
    ጆሮ እያላችሁ የማትሰሙ
    ልብ እያላችሁ ያማታስተውሉ

    እባካችሁ ንቁ እናት ቤተ ክርስቲያን ወስጧ ሲደማ ዝም ብላችሁ በማታውቁት ታሪክ ወስጥ ገብታችሁ ስለማህበረ ሰይጠን አትዋሹ እኛ አብረናቸው ኖረን ማንነታቸውን እናውቃለን እስቲ እኛም ውሸታም እንድንባል ከልባችሁ እውነትን መርምሩ ከዚያም እወንተት የት እንደሆነች ታገኛላችሁ

    በቅር ቀን ግን ለተዋህዶ ጸሃይ ይወጣላታል እንደጨለመ አይቀርም ካንሰሩም ይጠፋል ፈውስእም ለህዝቧ ይሆናል አባቶችም በእርቅ በሰላም ቤታቸውን ያስተካክላሉ
    የጌታ ፍቃድ ከሆነ
    በይቅርታ በእውነት ከተሰለፍን

    ይቆየን

    ReplyDelete
  14. ops I don't know how to write in English sorry learn how to read Amharic!
    or teach me how to write in English
    professor lol.

    ;)

    ReplyDelete
  15. hahahahahahahahhah lol ahahhahahahahha
    believe
    more to come meskin mahebr SETANOCH WE HATE CANCER
    THAT'S ALL
    THEY CALL US KIMO THERAPY :)OR TSEBEL LOL

    ReplyDelete
  16. SELAM,you cal yourself 'ewinetu'I call you HASETU.You are a heretic!You do not belong to tewahedo church.Aba yanas is menafik, I know him well.You defend him saying church father?I mean MK uncovered his heretic teachings and you are so mad about this? poor hasetu your fathers like belete can not not hide in our church!You belond to menafikan adarash ok? Long live mk. poor.

    ReplyDelete
  17. ማህበረ ቅዱሳን ወይም የቅዱሳን ማህበር: ማለት የማህበሩ አባላት ቅዱሳን የሆኑ ማለት ነው። መስራቾቹ እራሳቸውን ቅዱሳን አድርገው ከዚያም በላይ የቅዱሳኖች ሰብሳቢ አድርገው ማህበረ ቅዱሳንን መሰረቱ። አባላቶቹም ቅዱሳን ነን ብለው ከቤተ ክርስቲያን አባልነታቸው ይልቅ የማህበረ ቅዱሳ አባልነትን በማስበለጥ የማህበሩ አባላት ሆነው ሲከራከሩለት ይገኛሉ። ለመሆኑ በሐይማኖታችን አንድ ሰው ወይም አንድ ማህበር እራሱን ቅዱስ ማለት ይችላል? በክርስቶስ ደም ከተመሰረተችዋ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን በላይ ቅዱስ ተገኝቶ ነው? የሚወዳደራትስ ይገኝ ይሆን? ቤተ ክርስቲያን እኮ በክርስቶስ ደም የተመሰረተች የቅዱሳንና ቅዱሳን ሊሆኑ የተጠሩ ማህበር ናት? ሮሜ ፩፥፯። እና ታዲያ እነዚህ ከየት የመጡ፣ የተለዩ ቅዱሳኖች ናቸው እራሳቸውን ቅዱሳን ብለው የሰየሙት? የሐይማኖት አባቶችን ተሳዳቢዎች? ስለነሱ ሳስብ የያዕቆብ ወንድም የሐዋርያው የቅዱስ ይሁዳን መልእክት ያስታውሱኛል። መልእክቱ ከማህበሩ ምግባር ጋር አብሮ የሚሄድ ነው። ሰላም ለኪ … ሳይሉ ደርሰው አባቶችን ተቺና ተሳዳቢዎች፤ የክህነት መጀመሪያውን እንኳን ሳይዙ ከላይ ያሉትን አባቶች ሊዳኙ በልባቸው መደንደን የሚጓዙ ደፋሮች። መናፍቅ ማለት ምን ማለት መሆኑን ሳያውቁና ሳይረዱ ደርሰው ለመከሩዋቸው መናፍቅ የሚል ስም ለጣፊዎች። ለመሆኑ በምን ስልጣናቸው ይሆን ሌሎችን መናፍቅ ብለው የሚጠሩት?

    ReplyDelete
    Replies
    1. ere ebakih wendime ye mahiberu tirgum megemeria yigbah yekidusan hulu sm yemiterabet mahiber engi rasachewun lemegileth ayidelem yihin temeramreh weyim teykeh satak new be blooger yemtawetawu ante ye tehadiso menafican astesaseb weym yebetekrstiann genzeb litibela sitl teyzehal malet new.

      Delete
  18. Anonymous said...
    "ማህበረ ቅዱሳን ወይም የቅዱሳን ማህበር: ማለት የማህበሩ አባላት ቅዱሳን የሆኑ ማለት ነው። መስራቾቹ እራሳቸውን ቅዱሳን አድርገው ከዚያም በላይ የቅዱሳኖች ሰብሳቢ አድርገው ማህበረ ቅዱሳንን መሰረቱ። አባላቶቹም ቅዱሳን ነን ብለው ከቤተ ክርስቲያን አባልነታቸው ይልቅ የማህበረ ቅዱሳ አባልነትን በማስበለጥ የማህበሩ አባላት ሆነው ሲከራከሩለት ይገኛሉ። ..."

    For those of u with real hearts and want to know the truth about these..just enough to get and read one flyer among millions distributed on many occasions like on the EOTC Yesterday, Today and Tomorrow Exhibition..or just go on to the website about MK name, objective, membership ( who are and who can be members) etc….why do u check out for yourselves? than reading a cooked history…Fetch from the source not from downstream after it has been contaminated..u will then have the original stuff to help u judge for yourseves… or do these guys think we can’t read and understand for ourselves?…my God!

    The truth shall set u free!
    May God help us

    ReplyDelete
  19. አንብበህ የጨረስከው አትመስልም። Copy ካደረግህ ሁሉንም ወይም መተው ነው እንጂ። ደግሞ ከላይ የተጻፈው ምግባራችሁን የሚገልጽ ነው እንጂ የማህበረ ቅዱሳን mission statement ነው አይልም። እናንተማ ስለራሳችሁ ቅድስና የሚሰማችሁ ብታገኙ ብዙ ትላላችሁ። ደፋሮች አይደላችሁ፤ እናውቃችኋለን። ባይገርምህ ማህበረ ቅዱሳን ተብየውን ማህበር ከ15 ዓመት በላይ አውቀዋለሁ። እኔም ጤነኛ መስሎኝ እስካውቀው ድረስ እና እውነቱን እስክረዳ ተከትየው ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እውነቱን ተረድቻለሁ። መጽሐፍ እንዲል «የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።» ዕብ 13፥7። ታዲያ የሐይማኖት አባቶችን ወይስ ይህ ትላንትና የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ባልተማሩ ሰላም ለኪ... እንኳን ባላሉ የተመሰረተው ማህበርን እንከተል። መስላችሁ መቅረብ ታውቁበታላችሁ አንድ ስላልሆናችሁ ያሳዝናል። ስራችሁን በደንብ ለተመለከተው ገንዘብ የሚገኝበትን ስታራውጡ እንጂ ሌላ የወንጌል አገልግሎት ላይ አትታዩም። ለነገሩ ከዝንብ ማር አይጠበቅም አይደል የሚባለው።

    ችግሩ አስቀድሞ እንደተባለው፥
    ዐይን እያላችሁ የማታዩ
    ጆሮ እያላችሁ የማትሰሙ
    ልብ እያላችሁ የማታስተውሉ ሆናችሁ ነው።

    እስኪ አንድ ጊዜ ስለ እውነት ጸልዩ፤ እግዚአብሔር ቸር ነው፣ ያለፈውን ትቶ አዲስ ልብን የሚያድስ አምላክ ስለሆነ ክርክሩን ትታችሁ ለእውነት ታዘዙ፤ መጽሐፍ እንዲል «ብትወዱኝት እዛዜን ጠብቁ» ዮሐ 14፥15።

    ReplyDelete
  20. የእግዚአብሔር ዕለት እህቺ ናት!

    ReplyDelete
  21. ወይ ጊዜ ማህበረ ሰይጣንን የሚያጋልጥልን ተገኘ።

    ReplyDelete
  22. Ai.. MS "kememheru Deke Mezmuru" says our Fathers/././.

    Menafek, Tehadiso, Tebeteso, Tekentso, and so on... you can say what ever you want. But we are the true tewahedo christians. No matter what, We are telling the truth.

    MK(MS)The gambling game is over. No more cheating, dividing, name calling, gambling in the name of tewahedo. Now with a help of our God, every christian know your trick.

    Kewedeku wediya meferaget lemelalat newe.

    Leb ystachehu

    ReplyDelete
  23. "...ባይገርምህ ማህበረ ቅዱሳን ተብየውን ማህበር ከ15 ዓመት በላይ አውቀዋለሁ። እኔም ጤነኛ መስሎኝ እስካውቀው ድረስ እና እውነቱን እስክረዳ ተከትየው ነበር.."

    Yes u are right..that can tel who u really are..."Yehudame eko Getan teketelot neber gene esu libu kegenzeb seleneber keraniyoo mederes akatew...MK has no money for u..u ppl say money money..odit..bla bla..cause ur hearts seem to be on the money not on the church under attack from Fandamentalists and pro protestants...for u all..MK has no money, it has Christ to give u..go http://www.eotc-mkidusan.org/site/..

    May the love of God fill ur hearts!

    Yekoyene..

    ReplyDelete
  24. The owner of Blogger is ewunetu and his writer is also ewunetu, Medhanealem libi Yisitihi. Can You raed & heard English?

    ReplyDelete
  25. mulugeta wolde gebereal, I like your idea. but why do you choose ewnetu as your pal name? is it melke tifun.... ewnet does not fear light. You always play behind the curtain and focus on haterade. Those who you insult day and night are known to every one by their names, but you ????????????? በበጎች በር የሚገባ የበጎች እረኛ ነው፡፡ በበጎች በር የማይገባ ሌባና ቀማኛ ነው፡፡ ተብሎ እንደተጻፈ ኦርቶዶክሳዊ መሆንህ እንኳን የማትታወቀው አንተ ለቤክርስቲያን ተቆርቋሪ መስለህ በጽሁፍ መሀል የምትሰድባት አንተ ራስህን መግለጽ ባትችል እንኳን ስራህ ይገልጽሀል፡፡ ሌሎቻችሁ ደግሞ ማህበረ ቅዱሳንን በመስደብ መንግስተ ሰማያት የምትገቡ ይመስል ምንጩን እንኳን ሳታጣሩ በስድብ ሀሴት ታደርጋላችሁ፡፡
    ልብ ያለው ልብ ይበል፡፡ ሁለት ጆሮ በመሀል አንጎል ሆኖ የተፈጠረ ሰው አንድ ወሬ ሲሰማ ሌላኛው ጆሮዬ ወዴት አለህ ብሎ የሌላኛውን ወገን ታሪክ ሰምቶ ሚዛናዊ ፍርዱን ሊሰጥ ይገባል፡፡ አሁን ውጊያው በሚሰሩ እና በሚያውሩ መሀል ነው፡፡

    ReplyDelete
  26. i realy shame you.please i know your approch because i was protistan.ewunetu let me ask one quesition,please leave from our church,and you go to catholic or protestan house.
    your idea or sprit possesed with devil sothat please think a head find truth medicine.

    ReplyDelete
  27. ይልቁን አንተ ስምህን የማትጥቅሰው ማን ነህ? ለጠየከው ጥያቄ እኔ ዲያቆን ሙሉጌታን በመጽሐፎቹ እንጂ በአካልም ሆነ በድምጽ አላውቀውም ግን ለእውነት የቀና ወንድም እንደሆነ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ።

    በነገራችን ላህ በአጋጣሚ እውነትን ስለወደድን እውነቱ በሚለው ብዕር ስም ተገጣጠምን እንጂ እኔ ዲያቆን ሙሉጌታም የቀድሞው እውነትን ሲናገር የቆየው እውነቱም አይደለሁም። ምን አልባትም እውነቱ ቀሳማዊና እውነቱ ካልዕ ብለህ ልትጠራን ትችላለህ።

    ወደፊት ግን የዲያቆን ሙሉጌታ ፈቃድ ከሆነ ጹሑፎቹን በዚህ ብሎግ ላይ ለመማሪያና ለመወያያ ይረዱን ዘንድ እናቀርባቸዋለን። ልብህን ለእውነት ከከፈትክ ብዙ ትማራለህ።

    እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

    እውነቱ ካልዕ

    ReplyDelete
  28. እባካችሁ እንግሊዘኛ ካልቻላችሁ በአማርኛ ጻፉ፤ ዋናው መግባባጋችን አይደል? ደግሞ የማታውቁትን አትዘባርቁ። ደፋሩ፡ ድፍረትህ ለስድብ ከሆነ እውነትም ደፋር ነህ፤ የማታውቀውን የምትሳደብ በማታውቀው ቋንቋ እያበላሸህ የምትጽፍ። ኢንተርኔት ስለሆነ ግዴታ በእንግሊዘኛ መጻፍ የለብህም።

    ReplyDelete
  29. ጠዋት ማታ እደክማለሁ
    በበላሁበት እጮሀሉ
    አደራ አሙቁልኝ ብሎጌን
    የቀረኝ ተስፋ እንጀራዬን
    ጌቶቼና እመቤቶቼ ከፋዮቼ
    አሰማሪ ላኪዎቼ
    ውጤት ጠፋ ብለው
    እንዳይቀንሱኝ ጨክነው
    ይሄ ቢሆን ብዬ ሳስብ
    ልቤን ይለኛል ጥብብ ጥብብ

    ReplyDelete
  30. Gabriel
    Ewentu wrote:

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ሥም ከሰማይ በታች ሌላ የለም” የሚለውን ቃል አዳፍነው ለሰው ልጅ መዳን የጌታችን መድኃኒታችን ደም ሳይበቃ ቀርቶ ቢጤ የሚያበጁለት ናቸው መናፍቃን ማለት ብሎ በግልጽ የሚያስተምረን።

    You quoted St Jacob you said you can be saved only by Jesus that is true! But you added that those who find him biyte(substitute)are menafekan!

    Who are the "biytes" Dengel Mariam, the Angles, Kidusan ? They are not biytes! They are intercessors, while Our Lord and Savior Jesus Christ is the Judge!I am proud tell you that my original sin is destroyed by crucification of my LORD and SAVOUR AND JESUS CHRIST Now, I have the freedom to go to heaven or to hell and I will not be punished by the sin of our father Adam and our mother Eve. But, as I sin everyday, some times I become ashamed of myself and lack confidence. Then, I remember the intercession of the angel and Moses to Israel, the intercession of Abraham to Sodom, and Our Mother and Our Mother the Lad St and Virgin and Mary in the Bible and Awaled Books. I remember also what our Lord said to the 12 apostles, “ You will judge the on 12 tribes of Israel”. I ask the intercession of the Saints and Angles as I am wicked person so that is ashamed of his LORD. I think this is the creed of Tewahedo, wether you are in Ethiopia, Egypt or India. Anything that opposes the intercession of saint angles will be categorize as menafek or has protestant orientation as he his doubt on what the church believes and practices.
    If there is someone have doubt in the intercession of the saints, you can look in the miraculous Appartation of Virgin of Mary Egypt in Zeitoun and Assuit and witness the miraculous cure happening in Shenkura Yohannes and Tsadekanie Mariam in Ethiopia.
    I don't have to go to St. Paul School to know this, the teaching of Memhirane like Zebene, and Zelalem is sufficient! Even though you seem well versed in the Gospel except the interpretation, your ethics reveal something is wrong with you. Please come to your sense and repent!
    Tehadso is not the mental creation of MK. It is acaldestine mahibre. The tahdisos in Nazrth left EOTC and formed Amanuel Church with mennonites money in Ethiopia and their pastor migrated to USA and opened his head office. Please read from their website! “ The three monks openly lead Muluwongel mass”. Even though I doubted the charge against Dakuen Leulekal ,who was our sebakie wengel at Girge, He regretted on what he did and was given Kennona by the committee formed by the Holy Synod without completing his kennona he left to USA.
    Dear Brother blaming others while you are still making the same is error is not good.!

    Amen

    ReplyDelete
  31. It is really useless to write such garbage message. Do you all think that you can change Ethiopians' mind with these messages? No... No... Ethiopians' have good experience of identifying the truth. Can you see followers of our church? They are still strong in their faith on this day. At a time there is big problem in our church, they are not being disturbed. because they know whom to follow. The Meskel Celebration is one indication for this. So please don't kill you time by writing unnecessary things.

    ReplyDelete
  32. Full of False. u will not get never and ever your fellowers. You only write false things.
    Amilak Kidusan Libi Yisitih?

    ReplyDelete
  33. Schoolars
    Yezemenu Sebaki
    Let me tell you my experince.My mom and dad do not know how to read and write.They are not preached by Yezemenu Sebakian/ ye kedest selasie schoolars(like the honerable you,Mulugeta and the like./
    The couldn't point you any verse as we do from bible. but they lived / have been living in
    peace than we (enternal peace than we schoolars(the so called) do.
    They pray like ..Andye, Woladit Amlak, K. Mikael etc. They respect people,help needs,share what they have.Bow for elder people kiss their knees etc.
    They say Emebrhan...ye lijien Ne ger Adera-Be ligish.
    I,YOU and the schoolars say this IS wrong.But we DOESN'T internal peace as they do. Which experince does teach me ?
    I DO NOT want any verces from any body . Let your life teachs me.
    My illitrate parents life talls me more cristianity than you -the scholars !
    I will invite evey one to compare his life christianity(practical christianity) with his real dad and mom or neighbour.
    I have a protestan and an orthodox brother who knows bible better than me and I an orthodox.We live 10 times better income than our family.We can preach bible and point out verses intelectualy. God knows we are (OR YOU) 10X greedy,10X unpeaceful,......
    you can compair !
    I need to see when your every day life preach, I don't care weather you come theology college or not.I do not care you are Kesse or paster or memen(Amharic). I do not care You are Mulugeta or Zebene or Dr. Tollossa.
    Do not tell me about Zebene or Mk or Tollossa sowe me how you live the bible.

    ReplyDelete
  34. ሀሳብህን ተረድቼዋለሁ «ሕይወትህ ያስተምረኝ» ላልከው ትክክል ነህ፤ ትክክለኛ አባባልም ነው።

    ግን በማታውቀው መፍረድህ ተገቢ አይደለም። እዚህ ውስጥ ዲያቆን ሙሉጌታ የለም። ማለት ምንም የጻፈው ነገር የለም። ስለ ሕይወቱም ጠንቅቀህ የምታውቀው ነግር ያለ አይመስለኝም። ከሚጽፋቸው መጽሐፎች በስተቀር። መጽሐፎቹንም አንብቤያለሁ፤ ለቤተ ክርስቲያኑ ካለው ቅናት የተነሳ የተጻፉ እንጂ ማንን ለመሳደብ ያደረገው አይደለም። እውነትን ግን አጥብቆ እንደሚወድና ስለእውነትም ብሎ ቢሞት የማይቆጨው እንደ ሆነ ነው የተረዳሁት።

    የዘመኑ ሰባኪዎች እያልክ በጥቅሉ ማንቋሸሽም ተገቢ አይደለም፤ እራስህን በፈራጅ ቦታ ያስቀመጥክ አይመስልህም? የማይገባ ነውና ቃላት ብትመርጥ ጥሩ ነው። መጽሐፍ ቅዱስንም ቢሆን የሕይወታችን መመሪያና ፈጣሪያችንን የምናውቅበት ዋናው መንገዳችን ስለሆነ መጠቀሱን አታጥላላው። የምትጠቅሱትን ኑሩት ማለትህን በጣም ወድጄልሃለሁ።

    የቅድስት ሥላሴ ምሩቆች በቅድስት ቤተ ክርስቲያን መምህራኖች ተምረው የወጡ አስተማሪዎች ናቸው። ኦርቶዶክሳዊ ከሆንክ መጥላትህ ለምንድን ነው? በተማሩ? ባስተማሩ? እውነቱን በተናገሩ? የኔወንድም/የኔእህት ስትማር/ስትማሪ ቃሉን እውነት መሆኑን መመርመርና መኖር ነው፤ የእነሱ ሕይወት ውስጥ ገብቶ እንዲህ ናቸው፣ እንዲያ ናቸው ማለቱ ሕይወት አይሆነንም። ሁሉም ስለራሱ ይጠይቅበታል። ይህን የምለው እነሱን ለመከላከል ሳይሆን አንዳንዴ ካለማወቅ ስህተት በሚመስሉን ነገሮች ስለእነሱ ሕይወት ስንዘባርቅ እራሳችንን በኃጢአት ውስጥ እናገኘዋለን። ይህን እዚህ ላይ ልተወው እና ...

    ስለወላጆችህ የጠቆምከው፥ የኛም ወላጆች ተመሳሳይ ሕይወት ነው ያላቸው። ቁምነግሩ ግን እንዴት ያ ሊሆን ቻለ ስንል። ሕይወታቸው በአመጻ፣ አባቶችን በመሳደብና በማቃለል፣ እኔ አውቅ ብሎ መምህራኖችን በመሳደብና የመሳሰሉትን በማድረግ አልነበረም። እነርሱ ቃሉን የተከተሉ ናቸው፤ እንዲህ የሚለውን፥

    «የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው። ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።» ወደ ዕብራውያን 13፥7፡8

    ዛሬ ግን የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአቸውን የሚሳደቡ፣ የሚያቋሽሹ፣ ከነሱ በመማር ፈንታ ምንም ሳያቅቁ እኔ አውቃለሁ የሚሉ በዙና እምነታችን ከላይ እንደጠከስከው እንደ ወላጆቻችን አልሆን አለን። ይልቁን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ትተው በጨዋዎች በተመሰረተ ማህበር ስር ተሰብስበው እራሳቸውን ማሳቱን ቀጠሉ። ባንረዳው ነው እንጂ ቤተ ክርስቲያን እኮ የክርስቲያኖች ማህበር ናት፤ በክርስቶስ ደም የተመሰረተች። መጽሐፍም እንደሚል ክርስቶስ እራስ ነው ቤተ ክርስቲያንም(ማለትም የክርስቲያኖች ማህበር) አካሉ ናት። እጣት ወይም አንድ ትንሽ የአካላችን ክፍል ከአካላችን ቢለይ ሙት እንደ ሆነ ሁሉ ከቤተ ክርስቲያን አካል (ከክርስቲያኖች ማህበር) የተለየ የሆነ ማህበር የተለየ የሞተ ነው። ከግንዱ እንደተለየ ቅርንጫፍ ማለት ነው። በራሱ ሕይወት ሊኖረው አይችል። ለራሱ ሕይወት የሚሆነው ምግብንም ሊያዘጋጅ አይችልም፤ ሙት ነውና። አንዴ ከግንዱ ከተለየ ወደ እሳት ከመግባትና ማገዶ ከመሆን በቀር ሌላ ሕይወትን ዘርቶ በራሱ የመኖር ተስፋ የለውም።

    የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከትን በእምነታቸው እንደመምሰል ፈንታ ኑሮአቸውን እንደ ሞኝነት ቆጠርነው። ታዲያ እንዴት እንምሰላቸው? ታዲያ እንዴት እንደጠቀስካቸው አባቶቻችንና እናቶቻችን እንሁን? እንደ ትንሽነታችን ከአባቶች እግር ስር ሆነን ቅዱስ ቃሉን ካልተማርን፤ የኑሮአቸውንም ፍሬ ሳንንቅ እያየን እነሱን ከመሰልን በፍርድ ቀን አናፍርም።

    ReplyDelete
  35. ok can I ask you a question Mulugeta?
    why you are dismissed from Kidisit Selasse Menfesawi college because you assumed to be menafik?
    you may say because I am telling the truth. But who is dismissed like you telling the truth?. For example, Dn Begashaw was fired from the same college. but not said menafik. so telling the truth didn't give anybody the name menafik unless he is really menfik.
    So could you tell us the real reason why you fired from?

    Do you thing you are the real chrisitian?
    so why you insult others?
    Our Lord in the bibe Thought us not like this. Even he was crucified " yemiyadergutin ayawukumina yikir belachew" neber yalewu. So if you think that you are right and Mk wrong, why you say mahibere seyitan .Can you tell me any works that Mk did like satan such us practicing adultory, gayness, love to money,and the like?
    I need to know about you.
    May God bless you

    ReplyDelete
  36. ከዚህ በፊት እንዳልኩ፤ እኔ ዲያቆን ሙሉጌታ አይደለሁም። ዲያቆን ሙሉጌታን በመጽሐፎቹ እንጂ በአካልም ሆነ በድምጽ አላውቀውም ግን ለእውነት የቀና ወንድም እንደሆነ ላረጋግጥልህ እወዳለሁ።

    ጥያቄውን ያቀረብከው ለዲያቆን ሙሉጌታ ስለግል ሁኔታው ነውና ስለ ዲያቆን ሙሉጌታ እሱን ወክዬ እኔ ልመልስልህ ስለማልችሁ ወደሚቀጥሉት ጥያቄዎችህ እሄዳለሁ።

    በእርግጥም እኔ ኢየሱስ ክርስቶስ የሞተልኝ በስራዬ ፍጹም ባልሆን እንኳ ክርስትናዬ ግን ፍጹም ከሆነው አምላክ የተነሳ ስለሆነ አዎን ክርስቲያን ነኝ።

    ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሆኖ «የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው» ያለው ስለ እነሱ ድህነት ስለመጣ እስከመጨረሻው ድረስ ይቅርታን ይለምንላቸው ነበር። ግን የኔ ወንድም እዚህ ላይ ልናስተውል የሚገባው ትልቅ ነገር አለ። «ኃጢአት» እና «ኃጢአተኛ» ምንም እንኳን አብረው ቢኖሩም ሁለቱ በጣም የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ኢየሱስ ክርስቶስ የተገለጠበትም ዋናው ምክንያት ኃጢአተኞች ሊያድን ነው፤ ለዚህም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለደቀ መዝሙሩ ለጢሞቴዎስ በጻፈው የመጀመሪያው መልእክቱ እንዲህ ያለው፥ «ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤» ፩ኛ ጢሞቴዎስ ፩፥፲፭ ይህ ማለት ግን ኃጢአታቸውን ወደደላቸው ማለት አይደለት። ኃጢአትንማ ሊያጠፋውና ሊኮንነው መጣ እንጂ «እንደ መንፈስ ፈቃድ እንጂ እንደ ሥጋ ፈቃድ በማንመላለስ በእኛ የሕግ ትእዛዝ ይፈጸም ዘንድ ኃጢአትን በሥጋ ኰነነ።» ሮሜ ፰፥፬ ስለዚህ ክርስቶስ እኛን ወዶ የኃጢአት ሥራችንን ግን ጠላ፤ መጥላትም ብቻ አይደለም በመስቀል ላይ ገድሎ ዳግም ወደ ኃጢአት እንዳንመለስ አዘዘን። ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው እንዳለ ቅዱስ ዮሐንስ በመልእክቱ «ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፥ ዲያብሎስ ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋልና።» ፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ፫፥፰።

    ታዲያ ከዚህ በመነሳት አንተ እንዳልከው “insulting” ሳይሆን ስራቸውን «ኃጢአታቸውን» ነው የምቃወመው ማህበረ ሰይጣን የሚለውም የማህበሩን ግብር እንጂ እነሱን አይደለም። እንደ ግለሰብ ዓይን ካየነው ሁላችንም ለንስሃ ጊዜ የተሰጠን ኃጢአትን ለማሸነፍ በትግል ላይ ያለን ነን። ግን በግል ሕይወታችን ኃጢአት የምንሰራው ሳይበቃን ለሌሎች ደግሞ መሰናክል ሆነን ስድብንና ክስን ሊያውም ሐይማኖትን ባስተማሩን አባቶች ላይ እንዲያደርጉ ማስተማር ይህን ከክርስቶስ ነው ካልከኛ በእምነታችን ሰፊ ልዩነት እንዳለን ላረጋግጥልህ እወዳለሁ። እኔ ግን ይህ ዓይነቱ ነገር ከዲያብሎስ ነው እላለሁ ስለዚህ ማህበረ ሰይጣን በሚለው እንድስማማ ግድ ይለኛል። አሁንም እንድታሰምርበት የምወደው ነገር ሰዎቹን አይደለም ሰይጣን እያልን ያለነው ምግባራቸውን «ኃጢአታቸውን» እንጂ።

    «ማህበረ ሰይጣን» ያስባላቸው ስለሥራቸው ነው፤ ይህን ደግሞ አገር ያወቀው ፀሃይ የሞቀው ነው። እዚህ ብዘረዝር ስለማልጨርሰው በትንሹ ለማወቅ ከፈለግህ ከነማስረጃው ዲያዎን ሙሉጌታ በሁለት መጽሐፎች አስቀምጦታል። እራስም ደግሞ በንጹሕ ልቦና ሆነህ ካየኸው ሥራቸውን መመርመር ትችላለህ። ሲሳደቡ፣ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ያሉትን የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩዋቸውን የሐይማኖት አባቶችን ሲያዋርዱ፣ በማያውቁትና ባልተሰጣቸው ስልጣን ገብተው መናፍቅ የሚል ስም ሲለጥፉባቸው፣ ብዙ ወንድሞችንና እህቶችን ከቤተ ክርስቲያን በዱርዬዎች እየተደበደቡ እንዲሰደዱ ሲያደርጉ፣ ከንጹሃን ክርስቲያን ለቤተ ክርስቲያንና ለድሆች የታዘዘውን አስራት በኩራታቸውን ሲበሉ፣ ለይምሰል ወደተቸገሩ ገዳማት እየሔዱ ቪዲዮ ቀርጸው በመቶ ሺዎች ከሰበሰቡ በኋላ በትንሹ ቆንጥረው እየሰጡ ሲያስመስሉ ወዘተ… ስትመለከትና መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንዳልሆን ስታስተውል በእውነት «ማህበረ ሰይጣን» መባላቸው ሲያንሳቸው ነው እንድትል ያደርግሃል።

    ReplyDelete
  37. hey!
    Ewenetu K
    Let your life or article teaches us(YOUR articles are also part of your life, right???). I can see what kind of person you are ,at least partialy from your articles.
    Let me ask you a qestion. Do you think Saint POUL wrote his laters just for the sake of writing.He did live those words.I am daidly sure he lived those words.
    That is why he sernded noneblivers to CHRSTIANITY
    He preachs GOD'S word also he lives his preachings.He preachs and lives what he is preaching.So people can easly acsept him and his Lord.
    Hi! students always see their spritual teachers as kids see their parents.Do not denay this !
    If their dayly life wouldn't reflect his words/preachings no one can acsept him .
    For example when you accuse MK or somebody I can't swallow it without profe.I weight your words and their doings.
    Do as you can 100% or 60% even below average 30% as our Lord teaches us.Do !! don't accuse if you are real EOTC.
    Advice
    You can write whatever you want .But, when you write do not think your readers as ignorant.

    KUKU

    ReplyDelete
  38. ok can I ask you a question Ewunetu?
    why you are dismissed from Kidisit Selasse Menfesawi college because you assumed to be menafik?
    you may say because I am telling the truth. But who is dismissed like you telling the truth?. For example, Dn Begashaw was fired from the same college. but not said menafik. so telling the truth didn't give anybody the name menafik unless he is really menfik.
    So could you tell us the real reason why you fired from?

    May God bless you

    ReplyDelete
  39. ሰላም ኩኩ

    ከሁሉ አስቀድሞ ባለሽበት ከእግዚአብሔር አባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ላንቺና እንዲሁም ለተቀሩት አንባቢያን ይሁን!

    በቀጥታ ለጠየቅሽው ጥያቄ መልስ ልስጥ። እኔ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የተናገረውን አልኖረም አላልኩም፤ ልልም አልችልም፤ እንዲያውም መኖር ብቻ ሳይሆን በቅድስናው እንደሚያማልደኝ በማመን ዘወትር በቅዳሴ ሰዓት መልእክቱ ተነቦ እንዳለቀ በእምነት ከሕዝበ ክርስቲያኑ ጋር ሆኜ እንዲህ እላለሁ፥

    «ቅዱስ ሐዋርያው ጳውሎስ ሰናየ መልእክት ፈዋሴ ዱያን ዘነሣእከ አክሊለ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ ያድኅን ነፍሳተነ በብዝኃ ሣህሉ ወምሕረቱ በእንተ ስሙ ቅዱስ»

    ትርጉም፥
    «ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መልእክትህ የበጀ፥ የታመሙትን ያዳንክ፥ አክሊልን የተቀበልህ፤ ስለእኛ ለምንልን፥ ጸልይልን። ስለቅዱስ ስሙ ብሎ በቸርነቱ በይቅርታው ብዛት ሰውነታችንን ያድነን ዘንድ።»

    ስታስቢው ይህን እያልኩ አልኖረም ብዬ ላስበው እንኳን ይቅርና አላልመውም። ካልኩ ግን እዚህ ላይ ብለሃል በይኝ እኔም እታረማለሁ። እንዲያውም ሕይወቱ ያስቀናኛል፤ ታዲያ መንፈሳዊ ቅናት ማለቴ እንደ ሆን እንደምትረጂን እገምታለሁ።

    Accusation ላልሽው ግን ይህ Accusation አይደለም ግብራቸውን ለማያውቁት ማሳወቅ እንጂ። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እኮ ከክርስቶስ ያልሆነውን ግብር ይቃወም ነበር። ታዲያ ጥፋቴ ምኑ ላይ ነው? እውነቱ ሲነገርማ ልንጠላው አይገባም። ለነገሩ እውነትን ከእውነት የሆኑት ብቻ ናቸው የሚቀበሉት፤ ከእውነት ያልሆኑት እውነትን መቀበል ይከብዳቸዋል።

    ላልኩት ማረጋገጫ አስቀድሜ እንዳልኩ «ማህበረ ቅዱሳን ወይስ ማህበረ ሰይጣን» ቁጥር ፩ እና ቁጥር ፪ን ብታነቢ ልትረጂ ትችያለሽ። ሥራቸውን በእግዚአብሔር ቃል ብንመዝነው ማንም ሳይነግረን ልንረዳ እንችላለን። አንባቢው አንቺ እንዳልሽው ignorant ናቸው ብዬ ባስብ ኖሮ በመጻፍ ወርቃማው ጊዜዬን አላጠፋም ነበር። የምጽፈውም ደስ ያለኛን ሳይሆነ እውነትና መጻፍ ያለብኝን ነው። ጆሮ ያለው ይስማ… የጌታ ቀን ቀርቧል፤ ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ስለመዳናችን የምንተጋበት ጊዜ አሁን ነው። ለጥያቄሽም ሆነ ላስተያየትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

    ወደ አእምሮአችን ተመልሰን
    እውነቱን ፈትነና ተከትለን
    እንደ ቸርነቱ ብዛት በንስሃ የምንቀርብበት ማስተዋልን ይስጠን፤ አሜን።

    ReplyDelete
  40. Actually it is not logical to spend time for such a rubish menafik. But let me do for a time.
    I saw your site Mulugeta. You know , what I percieve from your picture is you have no any spritual looking. The holly sprit is completely departed from you. It seems you are under devil.
    I read no good from you. You are good nor nothing. You did nothing for your church. you don't have any history even when you were in EOTC. why you defeated by your need. Why don't you try to govern yourself to lead your life in holly spirit. Why don't you follow Jesus christ. why don't you resemble Him. If you believe in Him why don't you do what He tought and showed to do? why you fight with EOTC/MK. Do you think
    our church will be abolished by such fool guys? or do you think these Menafik, tehadeso and musling with defeat the Church. Don't you read " yegehanem dejoch ayichiluatim"?. Can you tell me anything wrong that MK did and our church face a problem due to MK? Who preveal those wicked works of our opponents/devils is it you or MK?
    Can you tell us any good job you did for our church?. Do you thing whites believe in Jesus Christ as creature of the world? Do you thing civilization of westerlis due to they are protestans so that they worship God correctly?
    So mulugeta please get out of darkness you will bring nothing difficult to our church It is kept by Lord. It is 2000 yours We believe in God. this is 1500 years before your leader luther comes to this world for betray.

    come to your mind. God will forgive you. Don't kill your mother as "Efugnit" follow either your Lord or money you cannot follow both.

    In addition you are advertising you evil books with this blog. "hodam"
    Yetifat lij wolde Areos. Kehadi yihuda. lenegeru enkuan ante yihudam ke geta egir sir tekemito temiro kidotal. Tera sewu neh?. Do you see you several times witness as if you are not mulugeta in your wicked name ewunetu. foolish it is clear for everybody. But you are foolish you didn't understand as if others understand.

    So come to you. come to your heart.
    May God forgive you.

    ReplyDelete
  41. To the Anonymous who wrote just before me: you are very nonsense. You don't even read. You just type your full of hatred. Whoever is the blogger told you that he/she is not Deacon Mulugeta, he/she even said that he/she doesn't know about Deacon Mulugeta. If you want to defend MK why don't you talk about MK. And another thing you try to make one EOTC and MK. Hey they are very very very very different. EOTC is a church. MK is just a mahiber that was established by military; and now disliked by His Holiness Abune Paulos; whether you like him or not he is now Patriarch of EOTC. The blogger also told us to read "Mahibere Kidusan or Mahibere Seytan". Please stop connecting EOTC and MK. You sometimes when I think about writings like yours, I start wondering about MK. I need to read the book mentioned and find out the truth.

    Anyways, hear are my suggestion to you and your friends:
    1. READ before you type.
    2. Know the material or issues before you talk about it, unless you sound very stupid.
    3. Define yourself as EOTC believer or MK believer.
    4. Stop cursing like stupid people.
    5. Have some hummer for the words you are using.
    6. You said trash for others writing but yours is the one is trash. So write something that makes sense.
    7. The last but not the list; improve you language or use Amharic. If you don't know English you don't have type English that doesn't make you look intelligent or educated.

    ReplyDelete
  42. selam ortodoxawiyan yedingil mariam wedajoch one question for letehadiso lemehonu beamalaginet taminalachihu? weys geta new yemiymalidew? tewahido nen tilalachihu yetigawn betekiristian new yemtamnut malete yemebetachinin weys ye amanuel?begilit abrarulign.

    ReplyDelete
  43. የመጨረሻው Anonymous ጸሐፊ ይህ እኮ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ችግሮች መወያያ መድረክ ነው። ተሐድሶ ወይም ሌሎች አማኞች እዚህ ቦታ አልሰጠናቸውም። ቤተ ክርስቲያናችንን እናድን ነው የምንለው። በተለይ ደግሞ ለቤተ ክርስቲያን እንደ ፓራሳይት ተጣብቀው ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የሚያደሙዋትን ማህበረ ቅዱሳን ተብዬዎቹን በግብራቸው ማህበረ ሰይጣኖች የሆኑትን ውጡ እያልን የምናጋልጣቸው። ሌሎቹ ግን በቤተ ክርስቲያን እራስ፣ መድኃኒት በሆነን በክርስቶስ ላይ ንጹህ እምነት ሳይኖራቸው እንዴት ስለሌላ እንጠይቃለን?

    ReplyDelete
  44. ይህንን አጭር የማህበረ ቅዱሳን ድራማ በደጀ ሰላም ላይ ለጥፌላቸው ነበረ ግን ዲሊት አደረጉት እናንተ ግን እንደማታደርጉብኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ታሪኩ ለቀልድ የተጻፈ ሳይሆን የእውነት ታሪክ ነው፤
    ማህበረ ቅዱሳኖች ወይም የዚህ ብሎጎች እንዳሉት ማህበረ ሰይጣኖች ሳይማሩ አስተማሪዎች የሆኑት በልባቸው ድንዳኔ ነው። አንድ የማህበረ ቅዱሳን አመራርና መምህራቸው ያደረገውን ልንገራችሁ። መቼም ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው አይደል የሚባለው። ማን እንደሾመው በውል ባላውቅም ሲጠሩት መምህር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ትሉታል። ታዲያ በአንድ ወቅት እንደ መምህራኖቹ ሊቅ መስሎ ለመታየት በጨርቅ መስሎት አለባበሱን አሳምሮ በአንድ ከባህር ማዶ ወደሚገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቤተ መቅደስ ዘው ብሎ ጥልቅ ይላል። በዚያ የነበሩ አንድ አባት ስላላወቁት ማን ትባላለህ ብለው ይጠይቁታል እርሱም መምህር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እባላለሁ ብሎ ይመልሳል። ታዲያ እኒህ አባት እንግዳ ዲያቆን መጣ ብለው እንኳን ደህና መጣህ፤ በል ከኛ ጋር ትቀድሳለህ እግዚአብሔርን አመስግን ቢሉት እርሱም አይ እኔ አልቀድስም አይሆንልኝም ብሎ እርፍ። እሳቸውም ምን ነው የኔ ልጅ ቢሉት፤ ቅዳሴ አልችልም ማስተማር ብቻ ነው የምችለው ብሎ እርፍ። እንደነገሩ ሁሉም አልፎ ስርዓተ ቅዳሴ ተጠናቅቆ ውጭ ከወጣ በኋላ እራሱን ሲያጋልጥ እኒህ አባት ተሐድሶ ናቸው፣ መናፍቅ ናቸው ብሎ ማስወራት ጀመረ። እንዲህ ነው እንግዲህ የተርታ ስም ሲያወጡ። ሲያጋልጧቸው ውጭ ወጥተው እያጋለጥን ነው ብለው ያወራሉ። ታዲያ ዳንኤል ክብረት ማን ነው? በእውነት ይንን ዲያቆን ትሉታላችሁ? መምህርነቱስ ከየት የመጣ ይሆን? ያላዋቂ ሳሚ ...

    እባካችሁ እናንተም ዲሊት እንዳታደርጉት ሌሎችም ይወቁት።

    ReplyDelete
  45. በጣም የሚአሳዝነው ሳታውቁ መፃፍ መቻላቺሁ ነው :: ከማስተማር መማር ስለሚቀድም ለመማር እንጂ ለማውራት አትሩጡ:: ማህበሩ በሰይታናዊው
    አስተሳሰብ አይታለልም እግዚአብሔርን በፀሎት ለስራው ሁሉ ይጠይቃልና።

    ReplyDelete
  46. You Pharisees! why don't you serve the church instead of insulting each other (MK + Mulgeta)?

    Simply you are wasting time of God.
    Stuipids, you will be judged.

    ReplyDelete
  47. on the current, all individuals are playing religious game but God will pay us. WE collect money in the NAME OF HIM. WE KNOW THE ROOT OF EVIL IS THE LOVE OF MONEY.

    ReplyDelete
  48. how we live for truth? I'm in confusion. the age is so sward it hurts us. to me, i don't give my heart to any one except God &st. Mary/AZGN/ ALL ABSHA CHRISTA LEBA EXCEPT TRU MONKS.

    ReplyDelete
  49. ሁየኞ ሙሉወንጌልአማኝ እስኪ መጀመሪያ ትንቢተኢሳያስን አንበዉ እና ተከራከር አሁንም ያለ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም አይድንም አይድንም ሞኝ ሁናችሁ ነው እንጅ እኮ የብርቱካንን ጣዕም የሚያውቀዉ የቀመሰው ነው የቀመሰው ነው ኢሳ ፷።፩፪ለአንች የማይገዛ መንግስት እና ሕዝብ ይጠፍል ይላል እውሩ ሰው በማሳሳት ፅድቅ አይገኝም

    ReplyDelete
  50. yemr balegie sew neh! Mahbere kidusan manew? bileh sitmeremr ante maneh? tebleh sittetek melsh mindn new? minalbatm ante kend yawotahew yebetekrstian teletafi mezhger bithons?
    sewoch yandn sew hasab metalm mansatm yemichalew ras serto bemasayet inji bezemenawi melku internet lay bemeleflef aydelem! degmo ante yesew sir gemgami man aderegeh? ok...ok...ok..Ethiopia wst sira yelemna yilkuns sira agegneh...CONGRA!!

    ReplyDelete