Tuesday, September 29, 2009

«ማህበረ ቅዱሳን ወይስ ማህበረ ሰይጣን» የሚለውን መጽሐፍ እንዴት ይመለከቱታል?

«ማህበረ ቅዱሳን ወይስ ማህበረ ሰይጣን» በዲያቆን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል፤ በሚለው መጽሐፍ ላይ ምን አስተያየት አለዎት? ብዙ በፊርማና በማህተም የተረጋገጡ ማስረጃዎች አሉት፤ እና እንዴት ይመለከቱታል? ካላነበቡት ይህን ሊንክ ይመልከቱ http://www.thetruthfighter.net/

27 comments:

  1. In the Name of The Father the Son and the Holy spirit Amen.

    Dear Ewnetu: The book of MK or MS is a very good book for good Tewahedo Christians. Because MK were using our church for Politics, Dabbles work, to hate each other, to be suspicious our brothers and sisters in Christ, for them self fame, money, and dividing the church.

    At all their trick is cover by the EOTC.
    I wish some other people like you write the book or brochure to expose them. Any time Any where tell the truth no mater what.

    God Protect you from Evil
    God bless you
    We the true Tewahedo Christians are with you.
    Ye- Kidus Michael Teradaynet Ayleyen.

    ReplyDelete
  2. መልአኩ ከስዊድንSeptember 29, 2009 at 8:23 AM

    መጽሐፉን የማንበብ እድሉ ያገኘሁት አሁን ቅርብ ጊዜ ነው መጽሐፉ አንብቤዋለሁ የጸሐፊው ህልውናም እንደሆነ ከድህረ ገጽና እንዲሁም ከሀገር ቤት ወገኖችን ጠይቄ እንደተረዳሁት ከባድ የሆነ ችግር እንደደረሰበትና ሀገር ለቀው እንደወጡ ነው ለመረዳት የቻልኩትይ። አዎ! አሁን በቅርብ ጊዜ የተከሰተው የእርስ በርስ ግጭትም ቀደም ብሎ በአዘጋጁ የተጻፈውን እውነት ነው እየሆነ ያለው። አሁምን አልመሸም የተባለውን በቅንነት መንፈስ ተረድተን በመጽሐፉ የተቀመጡ መፍትሄ ሃሳቦች ማህበረ ቅዱሳንም ሆነ የቅድስት ቤ/ያናችን መሪዎች ተግባራዊ ቢያደርጉት ሰላም ይመጣል የሚል ሙሉ እምነት ነው ያለኝ። በአጠቃላይ እኔ በበኩሌ ለመረዳት እንደቻልኩት አዘጋጁም ሆነ እውነትን ፈልፍሎው የሚያወጡ የቤተክርስትያናችን ሰዎች ከማሳደድና ያልሆነ ስም ከመለጠፍ ተቆጥበን እውነቱ በእውነትነቱ ብንቀበልና ስህተታችን ለማረም ብንነሳ ነው የሚያዋጣን ግርግር መፍጠሩ አስፈላጊ ሆኖ አይታየኝም ድግሞም ለቤተ/ያናችንም አይበጅም።

    በመጨረሻ ለማለት የምፈልገው ነጥብ ቢኖር እዚህ በአውሮፓ የምገኝ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን እምነት ተከታዮች መጽሐፉን አግኝተን የማንበብ ዕድሉ ስላላጋጠመን በዚህ አጋጣሚ እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን።

    ReplyDelete
  3. Yeseyitan misikiru seyitan

    ReplyDelete
  4. ጤና ይስጥልኝ መልአኩ፣ መጽሐፉን ለማግኘት አንዱ አማራጭ ከኢትዮጵያ ማስመጣት ነው፤ ችግሩ ግን እውነት ሲነገር የማይወዱት እነዚሁ ማህበረ ሰይጣኖች ብዙ ትግል ሲያደርጉ እንደነበረ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው። እየገዙም ያቃጥሉ ነበር። ለማንኛውም ከኢትዮጵያ ማስመጣቱ ቀላል ነው ብዬ እገምታለሁ። ሌሎች አማራጮችን ለመስጠት አስቸጋሪ ነው ያለነው public site ላይ ስለሆነ ማለቴ ነው።

    በዚህ አጋጣሚ ቁጥር ሁለት ወጥቷ እና ካስመጣህ ሁለቱንም በጣስመጣ መልካም ነው እላለሁ። ይቅናሁ።

    ReplyDelete
  5. gorgoreyos said mulugaeta ato serke ena ante ke paster liyew gar hunachehu emochacherachut tergum yelesh metsafnew.

    ReplyDelete
  6. mulgeta ato serke ena ante ke paster liyew gar hunachehu emochacherachut tergum yelesh metsafnew.

    ReplyDelete
  7. yemaneh balege backh. Kihenet litnetik yemtmoker. Degmo atafrm erashen gorgoreyos blehal. Defar, balege, sid-adeg. Yante aynetu tesebsbo betekrstiyan yakosheshal. Batitadel new enji lib binorh noro egrachew sir kuch bleh qale egziabhern timar neber. Durye Dur-adarye leba. Bante aynetu mikniyat betekerstian tisedebalech. Achberbari. Siyadergu ayteh degmo erashen gorgoriyos alhe, yebalege sim miret. Gorgoreyos the liqe sim new. endante aynetu balege enkuan literabet yiterawm aychelem. Kefelegh ene sim awetalhalew: endiawum bechelema-yalew beyehalehu. Birhanu gena alberalhem. bechelema eyetedenaberk new yalew.

    ReplyDelete
  8. gorgoreyos negn lalkew lemehonu metsehafun anbibehewal? aymenslegnm. kanebebkew mels meste new engi zim belo yemonechacherachihut new malet tikim yelewm melsim lihon aychelem. Mels sitibet. Mogn neh, erasihin tebik atmogn.

    ReplyDelete
  9. ይህንን አጭር የማህበረ ቅዱሳን ድራማ በደጀ ሰላም ላይ ለጥፌላቸው ነበረ ግን ዲሊት አደረጉት እናንተ ግን እንደማታደርጉብኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ታሪኩ ለቀልድ የተጻፈ ሳይሆን የእውነት ታሪክ ነው፤
    ማህበረ ቅዱሳኖች ወይም የዚህ ብሎጎች እንዳሉት ማህበረ ሰይጣኖች ሳይማሩ አስተማሪዎች የሆኑት በልባቸው ድንዳኔ ነው። አንድ የማህበረ ቅዱሳን አመራርና መምህራቸው ያደረገውን ልንገራችሁ። መቼም ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው አይደል የሚባለው። ማን እንደሾመው በውል ባላውቅም ሲጠሩት መምህር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ትሉታል። ታዲያ በአንድ ወቅት እንደ መምህራኖቹ ሊቅ መስሎ ለመታየት በጨርቅ መስሎት አለባበሱን አሳምሮ በአንድ ከባህር ማዶ ወደሚገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቤተ መቅደስ ዘው ብሎ ጥልቅ ይላል። በዚያ የነበሩ አንድ አባት ስላላወቁት ማን ትባላለህ ብለው ይጠይቁታል እርሱም መምህር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እባላለሁ ብሎ ይመልሳል። ታዲያ እኒህ አባት እንግዳ ዲያቆን መጣ ብለው እንኳን ደህና መጣህ፤ በል ከኛ ጋር ትቀድሳለህ እግዚአብሔርን አመስግን ቢሉት እርሱም አይ እኔ አልቀድስም አይሆንልኝም ብሎ እርፍ። እሳቸውም ምን ነው የኔ ልጅ ቢሉት፤ ቅዳሴ አልችልም ማስተማር ብቻ ነው የምችለው ብሎ እርፍ። እንደነገሩ ሁሉም አልፎ ስርዓተ ቅዳሴ ተጠናቅቆ ውጭ ከወጣ በኋላ እራሱን ሲያጋልጥ እኒህ አባት ተሐድሶ ናቸው፣ መናፍቅ ናቸው ብሎ ማስወራት ጀመረ። እንዲህ ነው እንግዲህ የተርታ ስም ሲያወጡ። ሲያጋልጧቸው ውጭ ወጥተው እያጋለጥን ነው ብለው ያወራሉ። ታዲያ ዳንኤል ክብረት ማን ነው? በእውነት ይንን ዲያቆን ትሉታላችሁ? መምህርነቱስ ከየት የመጣ ይሆን? ያላዋቂ ሳሚ ...

    እባካችሁ እናንተም ዲሊት እንዳታደርጉት ሌሎችም ይወቁት።

    ReplyDelete
  10. i think you are not read english very well .i know, but i want write something about for others.let me ask simple equation about all truth finder do you go to gedam? did you see in what way they live? did you know how much our church closed becuse of musilim or like you? please all of them let me alone eotc because we belive.

    ReplyDelete
  11. eunetu fuck you.you are mother fucker

    ReplyDelete
  12. ewnetu betekerstiyanachen degemeh selematgeba bezu athidolut.

    ReplyDelete
  13. metshfunyanebebekutabaserukesethwgnnew.

    ReplyDelete
  14. tekekel wendemae metshafuseserach mastwekya leletsetebaber aychalehu .

    ReplyDelete
  15. ባለ አጭር ታሪክ Anonymous፡
    በቦታው ኖሬ ባላይም ይህ ማየትን አይጠይቅም ሌላም ያደርጋሉ። ስላካፈልከን ገጠመኝ በጣም እናመሰግናለ። በነገራችን ላይ በዚህ ዙሪያ አጭር መጣጥፍ ስለምናቀርብ አይራቁን። ከምንም በላይ ደግሞ ስለቤተ ክርስቲያን ሰላም እንጸልይ።

    ቀጥሎ ያለው Anonymous፡
    ስለቋንቋው እውነትህን ነው ልክ እንዳሁኑ በደንብ ያልተጻፈ እንግሊዘኛ እያስተካከልኩ ለማንበብ ጊዜው የለኝም፤ በተለይ ደግሞ ጹሑፉም፣ ሀሳቡም አንካሳ ሲሆን አይስበኝም። በነገራችን ላይ አውቀህ ነው እያበላሸህ የጻፍከው? ሆነ ተብሎ ነው የሚመስለው ምክንያቱም አንዱም አረፍተ ነገር በትክክል አልተጻፈም። ከቋንቋው መወለጋገድ የተነሳ ሀሳብህን ልረዳውና መልስ ለመስጠት ስላልቻልኩ በእንግሊዘኛ ለሚያውቁ ሰዎች አሳርመህ፤ ካልሆነም በፎኖቲክ ወይም ደግሞ በሚያኮራው ቋንቋችን እንደ እኔ ብትጽፍልኝ ብዬ በትህትና እጠይቃለሁ።

    ከባለ አጭር ታሪክ ሁለተኛ ያለኽው Anonymous፡
    ላንተ ቋንቋ የለኝም፤ እንደዚህ ዓይነት ደረጃ የደረሰ የማህበሩ አባል እንዳለ አላውቅም ነበር። አሁንም ዓይኔን ለማመን ተቸግሬአለሁ። ግን ለወደፊት አንባቢው ላያውቅህ ይችላል እግዚአብሔር ግን ያያል፤ ያዝንብሃል፤ አዝኖብሃልም፤ እባክህን ወንድሜ ከዘላለም ጥፋት ትድን ዘንድ ታረም ንስሃም ግባ።

    gorgoreyos፡
    በመጀመሪያ ስምህን እንድትቀይር ወንድማዊ ሃሳቤን ለግሼህ ነበር፤ አልሰማህም ይሁን። አዲስ አይደለም። ስሙ ሊቃውንቶች የሚጠሩበት ስለሆነ ማለቴ ነው እንጂ በፈለግከው መጠራት መብትህ ነው። ከቤተ ክርስቲያን ማንም አላስወጣኝም፣ ሊያስወጣኝም አይችልም፣ እኔም በህልሜም በውኔም አላስበውም፣ ላስበውም አልችልም። በወርቀ ደሙ የዋጀኝ መድኃኒዓለም ክርስቶስ ይመስገን ወደዚህ ዓለም ሳልመጣ ያወቀኝ እሱ ነው፤ ወደዚህ ዓለምም ያመጣኝ እሱ ነው፣ ወደ ክብርም የመለሰኝ እሱ ነው፤ ወደ ክርስቲያኖች ህብረት/ወደ ቤተ ክርስቲያን ያስገባኝም እሱ ነው፤ እንዳልወጣም የሚጠብቀኝ እሱ ነው፤ ክብር ለእርሱ ይሁንና በእርሱ ጥበቃም ዓለም ሳይፈጠር ለመረጠኝ ክብር ያበቃኛል፤ «ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።» የዮሐንስ ወንጌል ፩፥፫

    ከgorgoreyos ቀጥሎ ላለኸው Anonymous፡
    ያንተም ሃሳብ አልገባኝም space ተጠቀም እባክኽ።

    ለgorgoreyos ከእንደገና፡
    አንተም ሃሳብህን ግልጽ አድርገው እንድንረዳህ እባክኽ።

    ከላይ ለጠቀስኳችሁ አስተያየት ጸሐፊዎች እባካችሁ መልካም ፈቃዳችሁ ከሆነ በአማርኛ ጻፉ፤ እንግሊዘኛው አቅቶኝ ሳይሆን ጹሑፋችሁን ለመረዳት በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ ድካማችሁ ከንቱ እንዳይሆን ማለቴ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በቋንቋችን መጻፍ ችለናል።

    ReplyDelete
  16. metshafun aba/serek setwegn anbebawalehu mergawenm esachew endawetut negrewgnal negergen ketshufu tekame ha sb algnhubetm enae mk yemawkew teru ser sesra enge lela werae .......

    ReplyDelete
  17. mulugeta degmeh b/k /chrch/selemategeba bezu atedkem yemesemah yelemna

    ReplyDelete
  18. ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅ አሉ። gorgoreyos አሁንም ዲያቆን ሙሉጌታ ጋር ነህ?

    ReplyDelete
  19. 'no' kemenafk garma aendenet yelegnm!!!

    ReplyDelete
  20. አንድ ጥያቄ ለጎርጎሪዮስ - መናፍቅ ማለት ማህበራችሁን የሚጠላ ማለት ነው እንዴ? አልገባኝም ብሎገሩ የመናፍቃንና የተሃድሶዎች ተቃዋሚ እንደሆነና ማህበሩን ግን እንደሚቃወም በግልጽ ነግሮናል። እኔን ያልገባኝ ምን አልባት ሳታነብ ቀርተሃል ወይም የመናፍቅ ትርጉም ላንተ የተለየ ነው።

    ReplyDelete
  21. FALSE/WESHET/ SELMETELA KEMENAFIK YEMETSAFEW F SELHONE

    ReplyDelete
  22. Very very lazy why are you not up dating your site

    ReplyDelete
  23. youare also scabainger!!!

    ReplyDelete
  24. ከሚገርማችሁ መጽሐፉ እንደ ታተመ በሦስተኛው ቀኑ በባለ ቤቱ እጅ ሰተት ብሎ እቤቴ ገባና ጠረጴዛዬ ሥር ተጣለ። ቁም ነገሩ ከንቀት የተነሳ ነው የጸሐፊው አዕምሮ ቀደም ብዬ አውቀው ነበርና። ከአንድ ሳምንት በዃላ ግን እስኪ ለማንኛውም ይዘቱ ብቻ ቃኘት ቃኘት ላድርገው ብዬ ስገባበት፣ አንድም ‘ታናሽነትህን ማንም አይናቀው’ ይላልና በዛው ሽው ብዬ መጽሐፉን ብቻ በልቼ አደርኩ። ከዛኔ ቀን ጀምሬ ቁጥር አንድ አድናቂው ሳልሆን አልቀርም አልኩ። በእርግጥ የመጽሐፉ ጥንክር የዲን ሙልጌታ ብቻ እንዳልሆነም ሚዛን ሰጥቼዋለሁ። የሆነ ሆኖ ወናው ቁም ነገሩ በውስጡ የተከተቡ ሐሳቦችን እውነት ናቸው ወይስ አይደሉም ብንል አጋነንከው እንዳትሉኝ ይቅርታ’ንጂ 80% መሬት ላይ ጠብ የማይል እውነት ነው። 20% ደግሞ ከእውነት የራቀ ነው ባልልም እንደ ክርስቲያን ጸሐፊነቱ መቆጠብ የነበረበት እንዳሉ አስተያዬትን ሁለት ነጥቦችን ብቻ ላስነብባችሁ
    1. መጽሐፉ በስድብ ቃላቶች ታትሟል
    2. ማሕበረ ቅዱሳን በማሕበረ ሰይጣን ሲተካው ሁሉም አባላት ጅምላ ውሰጥ አስገብቷቸዋል
    በእርግጥ ከወጣትነትና ማህበሩ በሚሰራቸው አሉታዊ ሥራዎችን የተነሳ ወደ ስሜታዊ ዓለም የሳቡት መሆናቸው ተገንዝቤያለሁ። ቢሆንም በማሕበሩ የታቀፉ አባላት ሁሉም አይደሉም ክራይ ሰብሳቢ፣አባት ከአባት ሰንበት ተማሪ ከሰንበት ተማሪ...የሚያባሉ፣ሊቁን መናፍቅ እያሉ የሚያሳድዱ፣ ሳይማሩ የክብር ቅስናና ዲቁና ተሸክመው በክህነት ላይ ሸቀጥ የሚያካሂዱ፣የቤተ ክርስቲያኒቱ ሀብት በመዝረፍ ላይ ያሉ፣....።

    ለዝርዝሮቹ እንደ “አቡነ ዘበሰማያት” እመላለስበታለሁ

    Till my life

    ReplyDelete
  25. እባካችሁ ሁሉንም የማህበረ ቅዱሳን አባላትን ማህበረሰይጣን ብላችሁ አትደምድሙ
    ማለት ዪምገባን እንደሚከተለው ነው
    እነ ቀሲስ ደጀኔ፤ ዳንኤ፤ያሬድና መሰሎቺቹን ዘንዶዎች
    የማህበሩን አባላት ደግሞ ደቂቀ ሰይጣን ወይም ተኩላዎች ብላችሁ ብትጽፉልን ስለማን እንደሆነ የተጻፈ ይገባናል የሚል ሙሉ እምነት አለኝ!! ዳጋምዊው አዳም ሰላማችሁን ይሙላ!!!!

    ReplyDelete
  26. why you are dismissed from Kidisit Selasse Menfesawi college because you assumed to be menafik?
    you may say because I am telling the truth. But who is dismissed like you telling the truth?. For example, Dn Begashaw was fired from the same college. but not said menafik. so telling the truth didn't give anybody the name menafik unless he is really menfik.
    So could you tell us the real reason why you fired from?

    Do you thing you are the real chrisitian?
    so why you insult others?
    Our Lord in the bibe Thought us not like this. Even he was crucified " yemiyadergutin ayawukumina yikir belachew" neber yalewu. So if you think that you are right and Mk wrong, why you say mahibere seyitan .Can you tell me any works that Mk did like satan such us practicing adultory, gayness, love to money,and the like?
    I need to know about you.
    May God bless you

    ReplyDelete
  27. ወገኔ አምላክ ፈጥሮ ጥበብ የሆነዉን ህሊናችንን ወደ ፈጣሪ እንድንሰጥ እንጂ የስጋችንን ቁራጭ ገንዘብን እና ሌላ ከምድር ላይ ቀሪ የሆነን ነገር እንድንሰጥ አልወደደም ዉሌም ቢሆ ቤተክርስቲያን ሙሉ ናት ለተራበ ለተጠማ የተትረፈረፈች እናታችን ናት ለኦርቶዶክስያን ብቻም አይደለ ለአለም መጋቢ ናት ተመጋቢ አይደለችም።
    ሆኖም ዛሬ ላይ በስሟ እየነገዱ ያሉ አህዛብያን ቤተክርስቲያን ሳትራብ ተርባለች እያሉ ሐሳዊ ልእልናን እየተላበሱ ህሊናን ሸጠዉ ያሉት ፡ለዛም ነዉ የሰዉ ልጅ በሰራዉ ሃጢያት እየተሰቃየ ያለ፤ ለዛም ነዉ ሃገራችን በፈላሻዎች እየተወረረች ያለች፤ ለዛም ነዉ ትናንት ኦርቶዶክስ ሲባል በተቃራኒዎች እንኳን ክብር የነበረዉን ዛሬ ላይ አማኞች እንኳን ክብር መስጠት ኦርቶዶክስ ሲባል እየጠገነናቸዉ ያለዉ ክብርየ ነበረዉ ዛሬ ላይ ግን ሁሉ ነገር ፈራርሶ ራስን በራስ መሾም ዝና ሆነና ኦርቶዶክስ መስመሯን በመልቀቅ ያለችዉ የሚገርመኝ ትናንት በቅኔ ሲቀኝ ቤተክርስቲያን ሲያሱብ የነበረዉ ዛሬ ላይ በፖለቲካ ያዉም የሃሳዊ ። ለማንኛዉም እሱ ታጋሹ አምላክ ይሁነን


    ትምህርታችሁ ህሊና ላለዉ ይሰማል ለሌለዉ አይሰማም ህሊናችን ከዚች ምድር የተፈጠረች ሳትሆን ከሰማይ የወረደች እጹብ ድንቅ የሆነች የዘላለም መንገድ ናት እንደሷ ከሄድን መንገዳችን አይጣመምም ከሷከ ወጣን ግን ሁሌም ቢሆን ከመከራ ላይነን ነፍሳችንም ለሲኦል ናት። ህልናችን ሰፋ አድርገን የአምላክን መንገድ እንጓዝ እንጥረግ እላለሁ። ሰላማችሁ ይብዛ እኔም በሃጥያት የተነከርኩ የአምላክን ጥበብ ያጎደፍኩ ነኝና በጸሎታችሁአስቡኝ
    ደጓል መላኩ ለጊዜዉ ከጅማ
    @@@@ፔጋችሁ አሪፍ ነዉ በርቱ ፈጣሪከ እናንተ ጋር ይሁን

    ReplyDelete